Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite
by ብራና አፕስ Birana Apps
Features Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite
አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ የጸሎት ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ ያለ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው ።የአፕሊኬሽኑ መለያዎች አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው ።የድምጽና የጽሑፍ ቅንብሩ ለመማር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ አፕሊኬሽን ነው ።ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል ። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ ) ማስኬድ ያስችላል ።የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል ።ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል ።የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት ።ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው ።
Secure & Private
Your data is protected with industry-leading security protocols.
24/7 Support
Our dedicated support team is always ready to help you.
Personalization
Customize the app to match your preferences and workflow.
See the Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite in Action
Get the App Today
Available for Android 8.0 and above